Tag Archives: Hawassa

በሲዳማ አካባቢ ስላለዉ የሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ከኤጀቶ የተሰጠ መግለጫ

breakingfreeበሀገራችን አንጻራዊ ሰላም እየሰፈነ ባለበት ባሁኑ ወቅት የሲዳማ ሕዝብ ከለሎች ኢትዮጵያዉያን ወገኖቹ ጋር ሆኖ በህግ የበላይነት የሚትመራና ሁሉም ተከባብሮና ተፈቃቅሮ የሚኖርበትን ሀገር ለመመስረት ያለዉን ሕልም እዉን ለማድረግ በጉጉት እየተጠባበቀ ባለበት ጊዜ የሲዳማ መሬት በሃገራችን የመጣዉን ለዉጥና የሲዳማን ሕዝብ የነጻነት ጉዞ በሚቃወሙ ኃይላት እየተቀነባበሬ በየጊዜዉ ለሚላኩ ሰላምን ለሚያደፈርሱ ዉዥምብሮችና ግጭቶች  ማስተናገጃ ስፍራ መሆኑ ግን አልቀረም። የሲዳማ ሕዝብ  ባለፉት 9 (ዘጠኝ) ወራት ዉስጥ ብቻ በዚሁ ሴራ ከ30 በላይ ተወላጆቹን ያጣ ሲሆን በ100 በሚቆጠሩት ላይ ደግሞ ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል። ይህ ሁሉ ግፍ በሕዝባችን ላይ እየተፈጸመ ለዉጡ በሲዳማ ዉስጥም ተገብሮ የሲዳማ ሕዝብ ድምጽ የምሰማበት ወቅት ይመጣል ብሎ ሕዝባችን ብታገስም ማንነቱንና ሕልዉናን አደጋ ላይ የሚጥሉ ሁናተወች ግን መልካቸዉን እየቀየሩና እየተባባሱ እንጅ እየቀነሱ አልሄዱም።

ለአብነት ለመጥቀስ ያህል ባሳለፍነዉ ሣምንት ብቻ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ባወጣዉ ሪፖርቱ ላይ ከዚህ በፊት በጸረ ለዉጥ ሃይሎች በተቀነባበረዉ ግጭት ከሲዳማም ሆኔ ከወላይታ በኩል ብዙ ነፍስ መጥፋቱ የሚታወስ ቢሆንም ሪፖርቱ ግን ከሁለቱም በኩል የሞቱትን በአንድነት ደምሮ በሲዳማ ብሄር ተወላጆች በተፈጸመ ጥቃት የተገደሉ የወላይታ ተዎላጆች ብሎ በማያሻማ ሁኔታ መላዉን የሲዳማ ብሔር እንደወንጀለኛ መፈረጁና ግድያዉንም ከግጭቱ በፊት በሰላም ከተጠናቀቀዉ ከሲዳማ አመታዊ ፊቼ በዓል ጋር ለማገናኘት መሞከሩ የተቋሙ በሀገራችንና በአለም አቀፍ ደረጃ ካለዉ ተሰምነት ጋር አያይዞ በመመልከት የችግሩን አሳሳብነት ለመገመት አዳጋች አይሆንም።

በሌላም በኩል ደግሞ ዘመን ተሻጋር የሆነዉንና ብዙ መስዋዕት የተከፈለበትን የማንነትና የራስን እድል በራስ የመወሰን ጥያቄ ህገ መንግስትን ተከትሎ በየደረጃዉ ዉይይት ተደርጎ የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ም/ቤት የህገ መንግሥቱን ህደት ተከትሎ እንድያልቁ ባስቀመጠዉ አቅጣጫ መሠረት አሁን ረፈረንደም ብቻ በቀረበት ወቅት አንዳንድ ሃይሎችና ግለሰቦች ይህንን የብዙ ሚልዮን ሕዝብ ድምጽ ለማፈን ስሯሯጡ ይታያሉ።

የሲዳማ ሕዝብ ለማንነቱ ከማንም ጋር ተደራድሮ አያዉቅም። የሲዳማ ሕዝብ አሁን ላለበት ደረጃም የደረሰዉ ማንነቱ እንድከበር  ከደርግ ጋር ተፋልሞ ብዙ መስዋዕት ከፍሎ ደርግ ከወደቀ በኋላ ይህንን መብት እዉን ለማድረግ አሁን በሥራ ላይ ያለዉን ሕገ መንግስት ለማርቀቅ ከሽግግሩ መንግሥት አካል የነበረዉ ለነጻነቱ በከፈለዉ መስዋዕት እንጅ በማንም በጎ ፈቃድ ወይም ከባዶ ተነስቶ አይደለም።አሁን ለመጣዉም ለዉጥ የበኩሉን ድርሻ ተጫዉቷል። የሲዳማ ሕዝብ ለሰላም ካለዉ ጽኑ ፍላጎት የተነሳም ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድን በያለማመንታት ሁለት እጁን ከፍቶ ‘ዳወኤ ቡሹ’ ብሎ ተቀብሎ አሁንም ለዉጡ የተሳካ እንድሆን ከኤጄቶ ጋር በመሆን በትጋት እየሠራ ይገኛል።

ስለሆነም አሁን ላለዉ ወቅታዊ ጉዳይ ኤጄቶ የሚከተሉትን ባለስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ አዉጥቷል፤

  1. የሲዳማን ሕዝብ ባሁኑ ሰዓት በሞግዝትነት የሚመራዉ ደሕደን(ደቡብ ሕዝቦች ደሞክራሲያዊ ንቅናቄ) ላለፉት 27 አመታት ሕዝባችንን እያፈናቀለና እያስገደለ የቆየና አሁንም የተለያዩ አጀንዳዎችን አቀነባብሮ በማምጣት ሰላም ፈላጊዉን ህዝብ እየተተናኮለ ያለ ነዉ። በቅርቡ በሃዋሳና በአከባቢዉ ለተፈጠሩ ለጸጥታ ችግሮችና ለጠፋዉም ህይወት ደኢህዴን ተጠያቅ እንደሆኔ ኤጄቶና የሲዳማ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን መንግስትም ያምናል። ስለዝህ ባሁኑ ጊዜ የዝህን ወንጀል ተሳታፍወች በህግ ፍት ለማቆም እየተሰራ ባለዉ የምርመራ ሥራ ላይ እነዚሁ ተጠርጣር አካላት የተሳተፉበት በመሆኑ ዉጠቱ በሲዳማ ሕዝብ ዘንድ ተአማንነት ወይም ተቀባይነት ስለማይኖሬዉ ገለልተኛ አካል በአስቸኳይ ተቋቁሞ እንድጣራና ወንጀለኞቹ በቶሎ ለፍርድ እንድቀርቡ እንድደረግ በአጽንኦት እንጠይቃለን።
  2. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በኢትዮጵያ መንግስት እዉቅና የተቋቋመና በኢትዮጵያውያን ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰትን ለመከላከል ጥብቅና ለመቆም ትልቅ ኃላፍነትን የተሸከመ ቢሆንም ለዚህ እዉነታ ቅንጣት ያህል ሳይጨነቅ የጥቅት ግለሰቦችና ቡድኖች መልዕክት ለማስተላለፍ ታስቦና ሆን ተብሎ የመላዉን የሲዳማን ሕዝብ ማንነት ላይ የሚያነጣጥረዉን የሰመጉ 146ኛ ልዩ መግለጫ ኤጄቶ በጽኑ ያወግዛል፤ በአስቸኳይ ማስተካከያ ተሰጥቶ እንደገና ታትሞ ለመገናኛ ብዙሃን ከተገለጸ በኋላ ጉባኤዉ የሲዳማን ሕዝብ ይቅርታ እንድጠይቅ አጥብቀን እናሳስባለን።
  3. የዶ/ር አብይ አህመድ ዘመን ‘የጥድፍያ’ ሳይሆ ለረጅም አመታት ብዙ መስዋዕት እየተከፈለ ሳይመለስ የቆየዉን የሲዳማ የክልል ጥያቄ በህገ መንግስቱ ላይ በተቀመጠዉ ሂደት መሠረት ሁሉን ደረጃ አልፎ የቀረዉን የረፈረንደም ጉዳይ ሕዝቡ በጉጉት እየተጠባበቀ ባለበት ባሁኑ ሰዓት የሲዳማን ጥያቈ ከድንበር ጉዳዮች ጋር ለማገናኘትና እንደ አድስ ጥያቄ በማስመሰል ለማጓተት ተብሎ በአንዳንድ ሕግን በማያዉቁ አካላት የተጀመረዉን ዘመቻ አጥብቀን እናወግዛለን። ይህ የሚልዮኖች ሕዝብ ድምጽ ህገ መንግስቱን ተከትሎ በእስቸኳይ ሕዝበ ዉሳነ ተደርጎ ተፈጻሚ እንድደረግ አጥብቀን እንጠይቃለን። የሲዳማ ዞን አስተዳድርም ይህንን ህደት ለመከታተልና ለማስፈጸም ሕጋዊ አካል ያለዉ በመሆኑ ህደቱን በኃላፍነት በመከታተል ለሕዝቡ በየጊዜዉ ጉዳዩ የደረሰበትን በማሳወቅ ድርሻዉን እንድወጣ ኤጄቶ ያሳስባል።
  4. የሲዳማ ሕዝብ የራሱን እድል በራስ ለመወሰን ከምን ጊዜዉም በላይ አንድ በሆነበት ወቅት በተለያዩ አካላት በጄት ተመድቦ ይህንን አንድነት ለመናድ ተልዕኮ ወስደዉ የምንቀሳቀሱ አካላት እንዳሉ ኤጆቶ ያዉቃል። በዚህ በጥፋት መንገድ የተሰማራችሁ ግለሰቦችና ቡድኖች ከሲዳማ ሕዝብ ላይ እጃችሁን በእስቸኳይ እንድትሰበስቡ ኤጄቶ ያስጠነቅቃል።
  5. የሲዳማ ሕዝብ የመብት ትግል ከዚህ በኋላ ወደኋላ እንደማይመለስ ጠላትም ወዳጅም ልገነዘብ ይገባል። ህጋዊ መብቶቹም የሚመለሰዉ ወይም የሚከለከለዉ በአሉባልታ ወሬ ወይም በሰዎች በጎነት ላይ ተመሰርቶ ሳይሆን በሕገ መንግስት ላይ በመመስረት መሆኑን በመገንዘብ በበሬ ወለደ ዉሸት በማህበራዊ ሚዲያ አዉታሮች፥ በተለያዩ መድረኮች፥ እንድሁም አንዳንድ ተለቭዥንና ረድዮ በመጠቀም ለተሰጣችሁ ተልእኮ በተከበረዉ የሲዳማ ሕዝብ ስም ላይ ጥላሸት ለመቀባትና እንድሁም ከሲዳማ ሕዝብ ጋር ተዋልዶና ተፈቃቅሮ አብረዉ በሚኖሩ ከለሎች ወንድም ሕዝቦች መሃል ጥላቻና ግጭት በመሥራት ዘመቻ ላይ የተጠመዳችሁ አካላት ባስቸኳይ እንድታቆሙ እናሳስባለን!
  6. ኤጄቶ ያለፈቃዱ በደቡብ ክልል የታጨቀን ጭቁኑን የሲዳማን ሕዝብ ነጻ ለማውጣት፣ የሕዝቡን ሕገመንግሥታዊ መብት ለማስከበርና ለማስጠበቅ፣ የአካባቢውን ሠላም ለመጠበቅ ተግቶ የሚሠራ አካል ነው። “ጥያቄያችን ሕገመንግሥታዊ፣ ትግላችን ሠላማዊ” በምል መሪ ቃል ትግሉን የጀመረው ኤጄቶ በሠላማዊ ትግል ፍጹም የሚያምንና የሲዳማ ሕዝብ ሕገ መንግስታዊ መብቱ ሙሉ በሙ እስከሚረጋገጥ ድረስ በሲዳማ ሕዝብ ጎን በመቆም ታርካዊ ግደታዉን ለመወጣት በጽናት እየታገለ ያለና ከዝህ ዓላማዉ ላንድ ደቂቃም ፍንክች የማይል ነዉ። ስለዝህ ለሌብነት ሩጫ ኤጀቶ እንቅፋት ስለሆነባችሁ ኤጀቶን በተለያየ መልኩ ዓላማ ባደረገ ዘመቻ ላይ የተሰማራችሁ አካላት ህልማችሁ የማይሳካና የቀን ቅዥት መሆኑን ተረድታችሁ እጃችሁን ከኤጄቶ ላይ እንድታነሱ አጥብቀን እናሳስባለን!

ድል ለጭቁን ሕዝብ!

ኤጀቶ

ጥር 3 ቀን 2011

ሐዋሳ

Kaajjado Dhaansa Sidaamu Dagara

breakingfreeSidaamu daga dagase kiironni, dhaggesenni, balchoomu budisenni, miinju miccisenni Itophiyaho afantanno daga giddo jawa dagaati.

Tini jawa daga gashshootu xagare maa’niseenna manaadda daga geeshshi su’manna duuchu ragi lopho diafidhino. Albi sharronna bareende noowa heedheenna, xaa ilamano hakko ayyaana adhite Sidaamu Itophiyaho miinjunni, polotikunninna dagoomitte lophonni leella hasiissannosi deerriwa gotti assate sharrama hanaffunkunni yanna yannitino.

Tenne sharrote giddo muxxe manninke lubbo baantoommo; sadanke hunnanna wolapho wolsine cincinoommo; jajjinkeno baino; dikkonkeno giirantino; xaano sharrono baantanni waagino diuurrino. Ninkeno hendoommowa di”iillinoommo.

Tenne giddo giddoonninna gobbanni duucha jifo iillitinonke. Giddoti hinge layi’nannita ikkitanna gobbaaditi wolqisse noonke. Duucha diro wolaphate meddinsoonniti Sidaamu sharro addi addi korkaatinni gufidhanni keeshshitinonke.

Xa kayinni amandoonniti ayimmate sharro gafa gantanno gede Ma‘linanniwa, Masaa‘linanniwa dagge no. Konnira EjjeettoGobbate_geerraMooteGa‘ronna Geelo Hawaasira woshshidhino.

Sidaamu_Geerri, Moote, Ga’ronna Geelo muli barra Hawaasa xaadde gobbate ikkanni noore masaaltanno yine agarranni. Ikkinohurano, woshshattote barra geerrunni malle techo ga’a yinikkinni egensiishshunni xawinsanniha ikkanno; baalunku hakka geeshsha keeraancho sharronke kaajjinshe, afiinkenni busha fultannokki gede qoropho assino.

Ejjeetto

30/4/2011

Qeelle_Dagankera!
Hawaasa_Sidaama_Itophiya

አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ መስከረም 5/2011 ዓ.ም ወደ ፍቅር ከተማችን ውቢቷ ሃዋሳ መምጣት በሚመለከት የተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ በጭፍን ጥላቻ ላይ ተመስርቶ ሳይሆን መሬት በረገጠ ሀቅ ነው::

የተቃውሞው መሠረት ምንድነው??

1. ወንጀል የሰራ ግለሰብ እንደ ግለሰብ አግባብነት ባለው ህግ ሊጠየቅ ይችላል: ይገባልም:: ህዝብ ግን እንደ ህዝብ ሊንጓጠጥ: ሊሰደብ: ሊፈረጅ አይችልም::
ነገር ግን የሰብዓዊ መብት ተከራካሪና የአንድነት ሰባኪ እንደሆነ በሚነገርለት ታማኝ በየነ በሚመራው ኢሳት ቴሌቪዥን በዚህ ባላለቀው ዓመት “ምን አለሽ መቲ” እና ሌሎች ፕሮግራሞች ላይ የሲዳማ ህዝብ እንደህዝብ የትግል ታሪክ እንደሌለው ተደርጎ ለዓለም ህዝብ ቀርቧል(ሙሉ ፕሮግራሞቹን በyoutube ያገኙታል); ተሰድቧል; ተንጓጧል::

እነዚህ ፕሮግራሞች በየዋህነት ሳይሆን ታቅደውና በድርጅቱ Editorial Board (ታማኝን ጨምሮ) እየፀደቁ የሚተላለፉ ናቸው:: እንደ ህዝብ ተሰድቦ ለጠየቀው ይፋዊ ቅሬታ እንኳን ምላሽ ያልተሰጠው የሲዳማ ህዝብ ጉዳዮን ያስተባበረን አካል በቀዬው እንኳን ደህና መጣህልን ብሎ መቀበል የሚያስችል የስነልቦና ዝግጅት ላይ አይደለም::

2. የሲዳማ ህዝብ ለዘመናት ሆደ ሰፊ በመሆን ከሌሎች ወንድም ህዝቦች ጋር በአብሮነት ማንነቱን ሰጥቶ የኖረ ትልቅ ህዝብ ለመሆኑ የተለየ ፖለቲካ ፍላጎት የሌለው ንፁህ ሰው ምስክር ነው:: ለዚህም ማሳያ የሀዋሳን ከተማ ብቻ ማየት ተገቢ ነው:: ሁሉም ኢትዮጵያዊ በፍቅር ሰርቶ የገነባት; ያደገባት; የለማባት እና ያለማት ከተማ ናት::

ይህ በእንዲህ እንዳለ ጥቂት ሰይጣናዊ መንፈስ የተጠናወታቸው; ልዮ ፍላጎት ያላቸው እንዲሁም ሰርቶ ከመኖር ይልቅ የአካባቢውን Native ነዋሪ ክብር በማዋረድ; ስብዕና በመንካትና የይየገባኛል ጥያቄዎች በማንሳት የአንድ ወገን ለምድ በመልበስ ህዝብ ከህዝብ ጋር የማጋጨት ስራ በግልፅም በስውርም በህዝብ ውስጥ ተሸሽገው የሚሰሩ ግለሰቦች አሉ::

የነዚህ ወገኖች ፍላጎት የታማኝ ዓላማ ፍቅርና ድጋፍ ሳይሆን ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ በፍጥነት የተመለሰች ከተማችንን በሲዳማ ውስጥ በኢሳት/ታማኝ ላይ ያለውን ቅሬታ ተጠቅሞ መልሶ ለማተራመስ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ::

3. ታማኝ በየነ የፖለቲካ ሰው ባይሆንም በሚደግፈው/በሚያራምደው አሃዳዊ ስርዓት ከሲዳማ ህዝብ ፍላጎትና ስነልቦና ጋር ፈፅሞ አይታረቅም:: የሲዳማ ህዝብ ተቆጥሮ መደመርን እንጂ መዋሃድን የማያምን በመሆኑ; ለዘመናት ሲጠይቅና ዋጋ ሲከፍል የኖረበትን ራስን በራስ የማስተዳደርና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ጥያቄ ለማሳካት ጫፍ ላይ በደረሰበት ወቅት በመሆኑ ፍፁም ተቃርኖ “ፖለቲካ” አቀንቃኞችን አጀንዳ የማስተናገድ ስነልቦናዊ ዝግጅት ላይ የማይገኝ መሆኑ ነው::

4. ታማኝ እንደማንኛውም ዜጋ በፈለገበት የሃገሪቱ ክፍል የመንቀሳቀስ መብቱን ተጠቅሞ ሃዋሳን የመጎብኘትና የመዝናናት መብት ቢኖረውም ህዝብ ሰብስቦ ግን ለማወያየት የሲዳማን ህዝብ ይሁንታ ማግኘት ይኖርበታል:: የሀዋሳ ከተማ ነዋሪም ህገ-መንግስታዊ መብቱን ተጠቅሞ ህዝባዊ ተቃውሞውን (public protest) አሰምቷል:: ጥቂቶች አጋጣሚውን ለሽብር ለመጠቀም የተንቀሳቀሱ ቢሆንም ታማኝ እንደሚለው ለህዝብ ክብር የሚሰጥ ከሆነ ፍላጎቱን አክብሮ ለዛ የሚመጥንና የሚያግዝ ምክር ለመስጠትና ይቅርታ ለመጠየቅ ካልሆነ በቀር ተቀባይነት አይኖረውም::

ታማኝ የያዘውን ይዞ ወደሃዋሳችን እንዲመጣ ምን ቅድመ-ሁኔታዎችን ያሟላ??
———-%————-%———–%————–%———–
ከላይ የተገፁና ሌሎች ምክኒያቶች እንዳሉ ሆነው ምሁራዊና ርዕዮታዊ የሃሳብ ፍጭት ለማድረግ የሲዳማ ምሁራን በቂ ሲሆኑ ታማኝ ወደሃዋሳ ለመምጣትና ህዝቡን ለማወያየት የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች አሟልቶ ከህዝብ መታረቅ ይገባዋል:

## በታማኝ በየነና ጓደኞቹ የሚመራውና ለኢትዮጽያ ህዝብ ቆሜያለው የሚለው ኢሳት ቴሌቪዥን የሲዳማ ህዝብ ትልቅ የኢትዮጵያ ህዝቦች አካል እስከሆነ ድረስ ፀረ-ሲዳማ ፕሮፖጋንዳውን በአስቸኳይ እንዲያቆም ማድረግ;

## ከዚህ በፊት ኢሳት ቴሌቪዥን ላሰራጫቸው ፀረ-ሲዳማ ፕሮግራሞች ይፋዊ ይቅርታ በሙሉ ልሳኖቹ መጠየቅና የማካካሻ ፕሮግራም መስራት;

## ወደ ሀዋሳ ከተማ የሚመጣበትን ምክኒያት; የትኛውን የህብረተስብ ክፍል ማግኘት እንደሚፈልግ እና ዝርዝር ፕሮግራም ጉዳዩ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላትና ኤጄቶ አስቀድሞ ማሳወቅና ምላሽ ማግኘት;

ይህ ከሆነ የሲዳማና አካባቢው ህዝብ ህገመንግሥቱን መሠረት አድርጎ በመርህ ፖለቲካዊ ውይይት ለማድረግ ብቁና ዝግጁ ነው! !
ጌደ
ሀዋሳ; ሲዳማ; ኢትዮጽያ

Press Release by Ejjeetto on Spiking Human Rights Violations in Sidama Zone, Particularly in the City of Hawassa and Its Vicinities

cropped-breakingfree2.pngIn recent months, there have been several cases of human rights abuses in the Sidama Zone, including extrajudicial killings, beatings, mass arrest and intimidations – particularly in the city of Hawassa, which is the seat of both the Sidama Zone Administration and SNNPR (Southern Nations Nationalities and Peoples Region). According to eye witnesses, the majority of victims are the Sidama people.

Since the whole of Sidama zone (including Hawassa city) is known for being not only a peaceful place but also one of the favorite destinations for tourists, questions must be asked as to why there has been a sudden spike in such human rights violations against the Sidama people in recent months. It is highly suspected that the violations have to do with the Sidama people’s quest for regional self-determination.

It’s to be recalled that the Sidama Zone Administrative Council have recently approved the Sidama people’s request for regional self-determination. The Sidama people are eagerly waiting for positive responses from government to hold referendum in the next few months.

The innocent Sidama people have been targeted by organized criminals once again on non-stop basis. In some cases, people are targeted in market places with grenades in intent to maximize causalities. In other cases people are beaten to death with their bodies dumped on the streets. As means of intimidation tactics, arrest warranties have been issued for prominent Sidama activists and human rights defenders. Last week alone, people are sharing pictures of slain bodies online via social media platforms that are believed to be the Sidama youths. Although one of the important duties of government is protecting the basic rights of all of its citizens, authorities in the SNNPR are either unwilling or unable to identify and bring suspects to the criminal justice system. So far, it appears that these violations are deliberately overlooked by the law enforcement bodies operating in the area as well as by national media that has failed to report such high-stakes incidents.

While the country’s new prime minister and his administration are working to bring much needed changes, corrupt politicians are hell-bent on disrupting these political reforms, including the Sidama people’s legitimate and constitutional quest for regional self-determination. In particular, elite few politicians in the SEPDM (Southern Ethiopian People Democratic Movement – which is the ruling party of SNNPR) want the Sidama people to stay in the SNNPR against their wish so that they continue to enrich themselves at the expense of the people. Various tactics are being employed by them in attempt to tarnish the image of peaceful and hospitable Sidama people. These include:

1) Fabricated fake news stories  spread online via Facebook accounts belonging to groups such as “Wolayta Affair/ የወላይታ ጉዳይ/Wolayitta Alaaliiya” and (Wolayta Nati (የወላይታ ልጆች);

2) Misinformation by government-affiliated media such as FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.);

3) Non-stop broadcasting of ant-Sidama propaganda messages by SNNPRs Government Communication affairs Website and Southern Ethiopian People radio and television; and,

4) Anti-Sidama rhetoric by U.S.-based #ESAT (The Ethiopian Satellite Television and Radio).

Despite such concerted fear-mongering efforts by elite few SEPDM politicians to harass and frustrate the Sidama people, our people are determined more than ever to earn their freedom – including their quest for regional self-determination – peacefully. The Sidama people have been living together with non-Sidama Ethiopians for many years, well before the current regime came to power in 1991. The Sidama people will continue to live together with other non-Sidama Ethiopians for generations to come.

As a ruling party of the SNNPR, SEPDM is fully responsible for all (and any) human rights violations occurring in the Sidama city of Hawassa and its surroundings right now. Once the Sidama people realize their long-awaited quest for regional self-determination, they shall bear full responsibility and greater sense of duty to protect and care for all residents of the Sidama Regional State.

In light of the series human rights violations and full-scale media campaign against peaceful Sidama people, we appeal to the federal government to, first and for most, ensure peace and stability throughout the Sidama Zone, particularly in the city of Hawassa.

If government continues to turn a blind eye to these serious human rights violations, the Sidama people are fully aware of their constitutional rights to peaceful protests. The Sidama people along with Ejjeetto will be forced to exercise their rights to peaceful demonstrations, including a series of boycotts (e.g., business closures, school closures, etc.) in Hawassa city and all across Sidama zone in order to expose government’s failures in human rights issues to the entire world.

Ejjeetto

September 04, 2018

Hawassa

Sidaami baatto aana, Hawaasi Quchumi giddonna gangawisira manninkera iillitanni noo akkimale danonna, Xaphphoomunni xaa yannara qarqarinkera ikkanninoore la’annohunni Sidaamu Ejjeetto uyitinno xawishsha.

cropped-breakingfree2.pngMuli aganna giddo konni albaanni iillitanna daganke duqqite daggu beebbanni roore dano manninke aana duunanteenna la’nanni hee’noommoti qaangannite. Lawishshahono, Manninke babaxxino bayichcho ree leella, bisosi qodhdho qodhinno mannini qasama, seeriweello massine usaranna wajishiishana WKL babaxinnore iillinshanna he’noommo. Tini ikkitanni noohu Sidaami baatora Hawaasi Quchuminna gangawisiraati, balunku anfummonte gede Hawaasi quchumi Sidaamu zoone (Yannate geeshsha) qara quchumanna hattono WDDQM (Wodiidi Daga Dagoomo Qoqqowu Mangiste) ka’a geeshsha ofoltino bayichooti/quchumaati.

Wo’ma Sidaamu zone (Hawaasi Quchumano hanqaffe) daga baalanti keeranchimmate heedhannota ikkasennina kalaqamunnino talqete jironna miinja afidhinnota ikkasenni kainnohunni lowo tursite (toursits) hakkiira bobakanno bayichootina isi mayira togoo dano manninke aana iillishate hasi’ni muli aganna giddo yinanniti xabanni xabanni daganni nooha lawanno daga baalate. Mayira yiniro, Sidaamu daga Qoqqowo ikke tantanamate xa’midhino xa’mo ledo amadisiisamannoreeti. Kunino, Sidaamu Zoone(yannate geeshsha woshantanno su’mati yaate) gashooti amaale mini wo’minni wo’ma xibbe anganni sumuu yee mittu afiinni Qoqqowo ikke tantamate xa’mo sayisinnoti qaangannite. Xa yannarano Sidaamu daga baalanti ilaallisanni nooti tenne xa’mora aliidi Seeri garinni referendum assinannita calla ikkitanna, tinino konni eanni noo haaru diri giddo muli agananni goofannota ikkitanno yine agaranni.

Wole ragaanni, Beebatame daganke wole sokka amade,qodhenna qajeele gaamotenni hanqafame manninkera dano uurinsha nookki garinni iillishshate sonkoonni diini ille giddo einno. Lawishshahono, dikko dikkidhanno bayichcho ilaallinsanni Bomba tugatenni mananke gudate dano iillitinno, doogote qanse shaate dano iillitino, Shine abbine doogote/qaesira rafana tugatenna babaxitinno dano iillitanna la’nanni he’noommo. Wole ragaannino badheenni malle gunde Manninkera wolaphphote sharamaannona ogeeyye usurre godo’late wajishishsha fushinanni he’noonni. Sau lamala giddo illetenni la’nommonte gedenna Social media aana xallinannanna baradhinanna la’nanni sa’nummoti Sidaamu wedella ikkitinnore calla hanse shine tugate jaddo iillinshoonnita anfoommo. Tini jaddo wedellinke aana iillitanna Qarqaraho dagate keeranchimma agartara woroonni polise mayi kalaqammoro nafa xawo fushsha gibbe mulaagisse aguranna qarqaraho noohano ikko gobate deerinni no mediyi sidaamu daga aana iillitanni no rewo la’annohunni beeshire sammi yiinoti qangannite. Hattono gashootu aana noo mannihu qaru loosu keechchi gobbate qansaano baalate keeranchimma agara ikkitanna, WDDQM Sidaamu daga aana iillitanni noo jaddonna qansaanote lubbama la’annohunni qishshannore badheenni qishshe worte sammi yaasenna sa’uu aganna baalantera ba’uu lubbuwara jaddo iillishi manna yoote shiqishate/shiqe xa’amanno gede assa gibbe sammi yite mittowa higge calla hawiite harase tenne layi’natanna deamikkinni iillalisi’nannita labanno.

Wole ragaanni, gobbate deerinni daginno soorora Xaphphoomu gashaanchi liphi assikki loosanna, manna miicatenninna mooratenni egenantinnorinna poletikunni akkaltinno gaamo tenne daginno soorro badhera qolate halcho amadde dodamansa dihanbannite, tinino Sidaamu daga Qoqqowo ikke tantanamate hajono badhera qolate assinanni dodanshono giddo amadante noota labanno. Tenne yineemmo dodanshsho giddo adintanni, WDDQM (Wodiidi Daga Dagoomi Qoqqowu Mangiste) Sidaamu daga borojje assite gashshirate wodhitino mannooti/bagaciiru kokkensara galtinnori/barri wijooti yinanniri, hattono poletikunni akaltinnori, Sidaamu tenne shitanninna mundeesi xuuxanni keeshshitu bitaammi/sudiweello gashaano gashitanno qoqqowi giddo keeshshanno gede assate halcho amade loosanni noota anfoommo. Konnirano, Shaqadonna wole wosinsidhe galtinnota daganke suude hunate babaxitinno doogo horonsidhanni keeshshitinno. Kuriuuno, kaphphu oodo loonse beeha, insa anga laaxe rosinnona insa yituta soqante bubete aana hosiisanno media horonsira lawishshahono, FBC (Fana Broadcasting Corporate), Wodiidi televizhiinena radoone, Uminsa Website (SNNPRs Government communication Affairs office) WKL.

Tini hantaalonna bunshe bayi’ne WTDDM (Wodiidi Tophiyi Daga Dimokiraasete Millimillo) yinanni urinsha widoonninna giddose noori poletikunni akaltinnorinna mannaho dano calla loosanni keeshitinnori assitanni noo dodansho, Sidaamu daga xueessaho nafa badhera qoltannokkitanna Sidaamu keerancho doogonni calla aliidi Seeri fajanno garinni Qoqqowo ikke fulatenni wolaphannota kawaanni qummi assa hasi’neemmo. Sidaamu daga kuni bushu oososi albaanni wore doge badheennino ikko xawoho fule mulqirannohunna shaannohu gashootu 1991 M.D dayiknni hundinni kayisse giddose dagge heedhanno wole Tophiyawuyaane ledo keeranchimmatennina baxilunni heedhanni noonte gede, techchono, ga’ano, dagawo ilamano budensa agadhite miteenni heedhannota kawaanni xawisa hasi’neemmo.

WDDQM poletiku uurinshsha ikkitinnoti woyi qoqqowo gashshitanni no yinanniti WTDDM (Wodiidi Tophiyi Daga Dimokiraasete Milimillo) xa yannara Sidaamu daga aana qaesira, Hawaasi Quchumi giddonna gangawisira iillinshanni he’noonni danoranna Jaddora xa’mantannota kande xawisa hasi’neemmo. Albilicho muli yanna giddo Sidaamu Qoqqowo ikke tantanamate xa’mo aliidi seeri garinni gantohu Honsu (9) aganinna bocu giddo higeenna, Sidaamu Qoqqowosino Quchummano seeke keeranchima agadha dandaannotanna gobbate deerinnino qarqarisi keeranchima agadhatenninna wole daga ledo ledame baxillunni mitteenni budisi garinni heera dandaannotta kawaanni qummi assineemmo.

Jeefoteno, Xa yannara keeranchimma baxaateranna manna wosinsiratenni Tophiyu deerinnino sae Alamete aana afantino Sidaamu daga aana Manchu beetti qoosso agara hoogatenina anfanni hee’ne iillinshanni he’noonni jadonna babaxino Mediya horonsiratenni duduwisiinsanni kaphu duduwi uranno gede Federaalete Mangiste rahotenni qaafo adhitanno gedenna Sidaamu daga baala no basera (Sidaamano ikko Tophiyu giddo wole basera), gashootise giddona qaru Quchumisera rahotenni keeranchimmase agarantanno gede Xa’mi’neemmo. Konne aleenni ikkanni no yine xawinsummorenna badheenni qolle loonsanni he’noonni dano baalanta rahote qaafo adhite gashshite noo mangiste uurisa giwatenni afanni heedhe anfokkihu gede ikkite ille ximbii’lite sammi yitanno ikkiro, Sidaamu daga keeranchimate doogonni aliidi seeri fajanno garinni umise qaafo adhatenni, Lawishaho, dadalu minna cufantanno gede assatenni, rosu mini cufamanno gedenna rosaano rosoho hadhannokki gede assateninna Mangistete losaasine looso uurisanno gede assatenni, xaphoomunni Sidaamu Zonena  (Yannate geeshsha yaate) qaru Quchumise Hawaasi giddo xa yannara gashshite nooti Mangiste giddosera amaxitinno bunshenna gashsha hoogate laanfe nooseta daga baala Alameniti afanno gede assate qaafo adhineemmota egensiinseemmo.

“Sidaamu Qoqqowu Mangiste Uuritanno, Ejjeettote Sharrono dagganno ilamara sa’anno”

Ejjeetto

Woxawaajje 29, 2010 M.D

Hawaasa

በሲዳማ አካባቢ ስላለዉ ወቅታዊ የሃገራችን ሁኔታን በተመለከተ ከሲዳማ ኤጀቶ የተሰጠ መግለጫ

በአገራችን ላላፉት ሀያ ሰባት ዓመታት በሕዝባችን ላይ ተጭኖ የነበረው ሥርዓት ለአገዛዝ እንድያመች በማሰብ በተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች መካከል ለዘመናት አብሮ የዘለቀውን የሕዝቦች ባህላዊ ማንነት፣ ወግና እምነቶች ላይ የተመሠረተውን አብሮ ተቻችሎና ተፈቃቅሮ የመኖር እሴቶችን ደረጃ በደረጃ በመናድ በተቃራኒው በሕዝቦች መካከል መጠራጠርን፣ ቅራኔንና የጥላቻ ዘመቻ በማካሄድና በማደራጀት የከረመ ሲሆን ህደቱንም ፍጹም ሰላማዊ ለማስመሰል በሚዲያ ፕሮፓጋንዳ በማካኸድ በሕዝቦች መካከል እጅግ የሠፋ ልዩነቶች እንድፈጠሩ ማድረጉ ይታወሳል። ለዚህም ማሳያ የሚሆኑ በአገራችን በተደጋጋሚ በሕዝቦች መካከል በተለያዩ ወቅቶች የተከሰቱ መጠነ ሰፊ ግጭቶችን ማንሳት ይቻላል። የቅርብ ጊዜን እንኳን ለአብነት ብናነሳ በሱማሌና በኦሮሚያ ክልል መካከል፣ በደቡብና በኦሮሚያ ክልልሎች መካከል፣ እንዲሁም በደቡብ ክልል ኮንሶና ደራሼ፣ በጋሞና በዎላይታ መካከል የተነሱ ግጭቶችን መጥቀስ ይቻላል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በአሁኑ ሰዓት በአገራችን ያ ሁሉ አልፎ፣ መንግሥት ስላለፈው ሁሉ ይቅርታ ጠይቆ የእርቅ፣ የሰላም፣ የመቻቻልና የአንድነትን አስፈላጊነት ተገንዝቦ ከሕዝቦች ጋር እየሠራ ባለበት፣ የመንግሥትን አካሄድ ያልወደዱ፣ በዚህም አካኸድ የተደራጀውን የዘረፋ ሰንሰሌታቸውን የሚያጡና “የቀን ጅቦች” ተብለው የተገለጹ አካላት ሆን ብለው የሰለጠኑ ቡድኖችን በማሰማራትና በደቡብ የሲዳማ ሕዝብ የሚያነሳውን ለዓመታት የዘለቀውን የራስ ክልል አስተዳደር ጥያቄ ከሚቃወሙ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት በሠሩት ቅንብር በሐዋሳ ከተማ ለዘመናት ስከበር የኖረውን የሲዳማን የፊቼ በዓል ተከትሎ በጥቂት በሲዳማና በዎላይታ ሕዝቦች ተወላጆች መካከል የከፋ ግጭት መከሰቱ ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ ክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ እስከ ስፍራው ድረስ በመሄድ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ሁሉ ጋር ተወያይቶ ሁኔታውን አረጋግቶ መመለሱ የሚታወስ ስሆን፣ የቀን ጅቦች አሁንም የሲዳማ ሕዝብ ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት አለማቆማቸው እየታየ ይገኛል። የሲዳማ ወጣቶችን እያደኑ መግደልና ማሰር፣ ብሎም ማስፈራራቱን ቀጥለውበታል። በዚህ መንገድ የሲዳማን ሕዝብ ለጸብ ለማነሳሳትና፣ የዶ/ር አብይን የለውጥ ሕደት ለማስተጓጓል በትጋት እየሠሩ ይገኛሉ። ይህንን አስመልክቶ የሲዳማ ኤጄቶወች የሚከተለውን የአቋም መግለጫ ሰጥተዋል።

1. የሲዳማ ኤጄቶወች በተቀነባበረ ሴራ ሰለባ የሆኑት ወንድማማች ሕዝቦች መካከል በተፈጠረው ግጭት ለሞቱት፣ ለቆሰሉት፣ ንብረታቸው ለጠፋና ለተፈናቀሉ የሁለቱም ብሔር ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅና መሪር ሀዘን እየገለጸ፣ ድርጊቱንም በጽኑ እያወገዘ የዚህ እኩይ ድርጊት ፈጻሚወች በአስቸኳይ ተጣርተው በህግ ፍት እንድቀርቡ እንድደርግ እየጠየቀ፣ የሚቀርቡበትን ህደት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ለማቀላጠፍ እንደሚሰራ ይገልጻል።

2. “የቀን ጅቦች” ዓላማ የሆነውን አገራችንን የማተራመስና የዶ/ር አብይን የለውጥ ህደት ለማደናቀፍ፣ እንዲሁም የሲዳማ ሕዝብን ለጸብ በማነሳሳት ሌላ ግጭት ለመቀስቀስ በደቡብ ክልል ጸጥታ ኃይሎች በንጹሐን የሲዳማ ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ያለው ሕገ ወጥ ግድያ፣ ድብደባ፣ እሥራት፣ ማስፈራራትና ዛቻ በአስቸኳይ እንድቆም በአንክሮ ይጠይቃል።

3. ማንኛውም ተጠርጣሪ ግለሰቦች ወንጀላቸው ተጣሪቶ ሕጋዊ ውሳኔ እስክያገኙ ድረስ የሕግ ከለላ እንደማድረግ፣ ተጠርጣሪ ተብለው የታፈሱት የሲዳማ ወጣቶች፣ በደቡብ የጸጥታ ኃይሎች በደል እየተፈጸመባቸው፣ እየተደበደቡ፣ እየተገርፉና እየተገደሉ ባለበት ሁኔታ የሲዳማ ዞን አመራሮች ዝምታ የሲዳማን ሕዝብ እያስቆጣና የሲዳማን ሕዝብ ትዕግስት እየተፈታተነ ስለሚገኝ የሚመለከታቸው የሲዳማ ዞን አመራሮች ቆምንለት ለሚሉት የሲዳማ ሕዝብ ሕጋዊ ከለላ እንድያደርጉ ጥሪውን ያስተላልፋል።

4. ሁለቱን የጉዳት ሰለባ የሆኑ ብሄረሰቦችን እንደመሣሪያ በመጠቀም የሚራገበው የፕሮፓጋንዳና በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያወች የሚወጡ ጽሁፎች ሃላፍነትና ሚዛናዊነት በጎደለ መልኩ ያልተጣራ መረጃ በማራገብ ሁለቱ ለዘመናት በፍቅር፣ በሠላምና በአንድነት በኖሩ ሕዝቦች መካከል የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ ትልቅ ጠባሳ የሚፈጥርና ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ የሚደረገውን የምርመራ ህደትንም የሚጎዳ ስሜታዊና ግብዝ አካኸድ ይዘው የሚጓዙ አንዳንድ ሚዲያወች፣ ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚወችና ጸሀፍያን ከድርጊታቸው እንድቆጠቡ በአጽንኦት እየጠየቀ እስከአሁን ያለውንም በጽኑ ያወግዛል።

5. በሁለት ሠላማው ብሄረሰቦች መካከል ድንገት በተቀነባበረ ሴራ የተከሰተውን ድርጊት በመንግሥት፣ በተለያዩ ሚዲያወች፣ በአገር ሽማግሌዎች፣ የድርጊቱ ሰለባ በሆኑ የሁለቱ ብሄረሰብ አባላት፣ እየተገለጸ ባለበት ወቅት ጥቂት የዎላይታ ወንድሞቻችን ሲዳማንም ሆነ የወላይታን ሕዝብ ለዘመናት ስበድሉ የኖሩ ጥቂት ባለሥልጣናትንና ከሲዳማ ሕዝብና ከዎላይታ ሕዝብ ባሕል ፍጹም ባፈነገጠ መልኩ አስጸያፍ ድርጊት የፈጸሙትን ከሰፊው ሕዝብ ባልለየ መልኩ አጉልቶ በማሰማት የሁለቱም ሕዝቦች የጋራ የሆነውና በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውን የሲዳማ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጨንባላላ በዓልን ለማጥፋት የሚደረገው ዘመቻ፣ እንዲሁም የሐዋሳ ከተማ የአስተዳደርና የባለቤትነት መብት የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትልቅ መድረኮች ላይ በማጉላትና በተለይዩ ሚዲያወች የሕዝቦችን ያለፈውን የአብሮነት ታሪክና የወደፊት የመጭው ትውልድ እጣ ፈንታ ያላገናዘበ አስተያየት በመስጠት የሚደረግ ዘመቻ በአስቸኳይ እንድቆም በአጽኖት እየጠየቀ፤ ጉዳዩ የሚመለከትው የመንግሥት አካልና የበዓሉ ባለበት የሆነው የሲዳማ ሕዝብ እንዲሁም መላው የአገራችን ሕዝቦች ይህንን ድርግት እንድያወግዙ በአጽንኦት ይጠይቃል።

6. የሲዳማ ኤጄቶወች በሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች መካከል በተቀነባበረ ድርጊት አንዱ ሌላውን በመጉዳት፣ በመግደል፣ ንብረት በማቃጣል ወዘተ የተሳተፉ የሁለቱም ብሔረሰብ አባላት ይሁኑ ሌሎች ግለሰቦች ሁለቱንም ትልልቅ የደቡብ ብሄሮችማንነት፣ እሴት፣ ባህላዊ የአኗኗር ዜይቤ የማይወክሉ መሆናቸውን በጽኑ ያምናል። እነዚህ ጋጤወጦች በአስቸኳይ ተጣርተው በአፋጣኝ ለፍርድ ለማቅረብ ተመጣጣኝና አስተማሪ ቅጣት እንድሰጥ በአጽኖት ይጠይቃል።

7. የሲዳማ ኤጄቶወችና ሰፊው የሲዳማ ሕዝብ ያነሱት የሲዳማ ሕዝብ የክልል አስተዳደራዊ ጥያቄ ከዛሬ 12 ዓመት በፊት በአገሪቱ ሕግና ሕገመንግሥት መሠረት አስፈላጊውን መሥፈት አሟልቶ የቀረበ በመሆኑና የሲዳማ ሕዝብ ሐሳዋ ከተማ ያለው የባለቤትነት መብት በማንም አካል ልወሰን የማይችል በመሆኑ ማንም በዚህ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ በአጽኖት እየጠየቀ፣ ይህ ጉዳይ የሕግ ተፈጻምነት እስከሚያገኝ ድረስ በጽናት የሚታገል መሆኑ ይገልጻል፤ የኤጄቶ ትግልም ፍጹም ሠላማዊና ህገመንግሥታዊ መሠረት ያለው የሲዳማ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ መሆኑን በድጋሚ ያስታውቃል።

ሁለት ወንድማማች ሕዝቦችን ለማለያየት የሚደረግ ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!

ኤጄቶ
ሐዋሳ – ሲዳማ
ሰኔ 21 2010

Sidaamu Zoone Gashshootu Borro Mini hasaawisannonke gede xa’mate.

cropped-breakingfree2.pngXaa yannara gobbanke Itophiyaho wo’mu ragi soorro mamootinnino rooore qadhite noo yanna ikkase ayerano xawoho. Roorinni, ministerootu roorrichi Dr. Abiyyi Ahimedihu doorami kawa gobbate miinjunna poletiku lophora gamaancho ikkitanno qaafo adhanni no. Konni korinni, Itophiyu qansooti giddo hagiirrunna hexxo batidhino; keeruno danqo adhino. Ikkollana, mitu mitu qarqarira darbamano hoogiro qarqaru adawa jifannori dihoogino. Tennera lawishsha assine adhinanniri tenne sa’u lamala giddo Hawaasanna qarqaru woraddara dagate keere jiffe sa’ino kipho mitte rakkooti. Hakko qarri xaara iille dagate adawi, dagoommitte heeshsho, miinju, polotikunna saeno dagate sadi aana kaysino hiciwi dishaa”aho.

Konni daafira, gobbate dagginota dancha dimokiraasete, latishshunna lophote kaayyo duumba higgannokki garinni halamme albira qaafisate, dagate adawa jiffe sa’u kipho layinki higgannokki garinni hundurumushshunni murate; kiphote korkaatinni jaddo iillitinonsa qansootira hasiissanno towanyo assinannitera halamatenna dagate seyanyo abbitanno guffa gargarate, Ejjeettote miilla gashshootu ledo afoo xaande hasaawa hasiissino.

Qoleno, sa’u lamalara ministerootu roorrichi Dr. Abiyyi Ahimedihu ledo hasaambeenna, “Minunni qishshine hasaabbe,” yee ha’rino diinagge lainohunni gashshootu, mangistete loosaasine, jajjabba rosu uurrinshuwa egennaammi, yuniveristete rosaano, wedellu, daddalaano, dureeyye, gobbate geerri, amma’note annuwi, hettisamaano polotiku paarte miillanna latishshu uurrinshuwa loosaasine afoo xaadisi’ra hasiissino. Tenneno xaphooma yannate ikkito ledo heesagisiinsanni hasaawa hasiissino.

Konni daafira, borrote mini wiinamunnita hasaawu ba’re qixxeesse hasaawisannonke gede xa’mineemmo.

Ella 21, 2010 M.D

Hawaasa

Ejjeetto